ፖስቲቫ ጉሩፐን ቬስት Positiva Gruppen Väst ለኛ ከኤች ኣይ ቪ የምንኖሮዉ፡ ለዘመድ ቤተሰባችንና በሌላ መንገድ ከኤች ኣይ ቪ ጋር ግንኙነት ላለዉ ሰዉ የሚሠራ ድርጅት ነዉ።
እኛ ለሁሉ ለበኤች ኣይ ቪ የተነኩ፡ ከዜግነት፡ የስደታኛ ሁኔታ፡ ጾታና የጾታ ዝንባሌ ነጻ በሆነ መንገድ ለሁሉ እናካትታለን።
ለመብቶችና ደጋፍ እንሰራለን። እዚህ በመምጣት ከሌሎች በኤች ኣይ ቪ የተነኩ መወያየት ትችላለህ። ከዚህ ኣልፈን ማስታወቅያዎችና ልዩ ትምህርቶች ለመስጠትም እንሰራለን።
እኛ፡ በስዊድን ኣገር፡ ከኤች ኣይ ቪ ጋር መኖር እንዴት እንደሆነ፡ እዉቀትና ተመኩሮ ኣለን።
ከኛ ለመገናኘት በደህና ምጡ።
031–14 35 30
kontoret@pgvast.se
Nordhemsgatan 50, 413 06 Göteborg